-
ኢሳይያስ 31:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 “የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ እጅግ ወዳመፃችሁበት አምላክ ተመለሱ።+
-
-
ሉቃስ 15:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እላችኋለሁ፣ ልክ እንደዚሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በአምላክ መላእክት ዘንድ ደስታ ይሆናል።”+
-