መዝሙር 130:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እስራኤል ይሖዋን በትዕግሥት ይጠባበቅ፤ይሖዋ በፍቅሩ ታማኝ ነውና፤+ሕዝቡንም ለመዋጀት ታላቅ ኃይል አለው። 8 እስራኤልን ከበደላቸው ሁሉ ይዋጃል።