-
ኤርምያስ 23:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 “በማሰማሪያዬ ያሉትን በጎች ለሚያጠፉና ለሚበትኑ እረኞች ወዮላቸው!” ይላል ይሖዋ።+
-
-
ሚክያስ 3:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 እንዲህ አልኩ፦ “እናንተ የያዕቆብ መሪዎችና
የእስራኤል ቤት ገዢዎች፣ እባካችሁ ስሙ።+
ትክክል የሆነውን ነገር ማወቅ አይገባችሁም?
-
-
ሶፎንያስ 3:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በውስጧ ያሉት መኳንንቷ የሚያገሱ አንበሶች ናቸው።+
ፈራጆቿ የሌሊት ተኩላዎች ናቸው፤
ለጠዋት ምንም ሳያስቀሩ አጥንቱን ሁሉ ይግጣሉ።
-
-
ማቴዎስ 23:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 “እናንተ ግብዞች ጸሐፍትና ፈሪሳውያን፣ ሰዎች ወደ መንግሥተ ሰማያት እንዳይገቡ በሩን ስለምትዘጉ ወዮላችሁ! እናንተ ራሳችሁ አትገቡም፤ ለመግባት የሚመጡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።+
-