-
1 ሳሙኤል 2:7, 8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የምድር ምሰሶዎች የይሖዋ ናቸው፤+
ፍሬያማ የሆነችውን ምድር በእነሱ ላይ አስቀምጧል።
-
-
ኢዮብ 34:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ምርመራ ማድረግ ሳያስፈልገው ኃያላንን ይሰባብራል፤
በእነሱም ቦታ ሌሎችን ይተካል።+
-
-
ኤርምያስ 27:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ‘ምድርን እንዲሁም በምድር ላይ ያሉትን ሰዎችና እንስሳት በታላቅ ኃይሌና በተዘረጋችው ክንዴ የሠራሁት እኔ ነኝ፤ ለወደድኩትም ሰጥቼዋለሁ።+
-