-
ኢሳይያስ 57:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 “ክፉዎች ግን ጸጥ ማለት እንደማይችል የሚናወጥ ባሕር ናቸው፤
ውኃውም የባሕር ውስጥ ዕፀዋትንና ጭቃን ያወጣል።
-
-
ራእይ 17:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “አመንዝራዋ ተቀምጣባቸው ያየሃቸው ውኃዎች ወገኖችን፣ ብዙ ሕዝብን፣ ብሔራትንና ቋንቋዎችን ያመለክታሉ።+
-