መዝሙር 104:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 104 ይሖዋን ላወድስ።*+ ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ አንተ እጅግ ታላቅ ነህ።+ ሞገስንና* ግርማን ለብሰሃል።+ 2 ብርሃንን እንደ ልብስ ተጎናጽፈሃል፤+ሰማያትን እንደ ድንኳን መጋረጃ ዘርግተሃል።+
104 ይሖዋን ላወድስ።*+ ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ አንተ እጅግ ታላቅ ነህ።+ ሞገስንና* ግርማን ለብሰሃል።+ 2 ብርሃንን እንደ ልብስ ተጎናጽፈሃል፤+ሰማያትን እንደ ድንኳን መጋረጃ ዘርግተሃል።+