ዳንኤል 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ንጉሥ ቤልሻዛር+ ለሺህ መኳንንቱ ታላቅ ግብዣ አደረገ፤ በእነሱም ፊት የወይን ጠጅ እየጠጣ ነበር።+ ዳንኤል 5:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በዚያኑ ሌሊት ከለዳዊው ንጉሥ ቤልሻዛር ተገደለ።+