2 ነገሥት 20:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በዚህ ጊዜ ኢሳይያስ ሕዝቅያስን እንዲህ አለው፦ “የይሖዋን ቃል ስማ፦+ 2 ነገሥት 20:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ‘ከአንተ ከሚወለዱት ከገዛ ልጆችህ መካከልም አንዳንዶቹ ይወሰዳሉ፤+ በባቢሎን ንጉሥ ቤተ መንግሥትም ባለሥልጣናት ይሆናሉ።’”+