ሆሴዕ 11:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “ኤፍሬም በውሸት፣የእስራኤልም ቤት በማታለል ከበበኝ።+ ይሁዳ ግን አሁንም ከአምላክ ጋር ይሄዳል፤*እጅግ ቅዱስ ለሆነውም አምላክ ታማኝ ነው።”+