-
2 ነገሥት 17:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 በመሆኑም ይሖዋ በእስራኤል ላይ እጅግ ተቆጣ፤ ስለሆነም ከፊቱ አስወገዳቸው።+ ከይሁዳ ነገድ ሌላ ማንንም አላስቀረም።
-
-
አሞጽ 3:9, 10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ‘በአሽዶድ በሚገኙ የማይደፈሩ ማማዎች
ደግሞም በግብፅ ምድር በሚገኙ የማይደፈሩ ማማዎች ላይ አውጁት።
10 በማይደፈሩ ማማዎቻቸው ውስጥ ዓመፅንና ጥፋትን የሚያከማቹ ሰዎች
ትክክል የሆነውን ነገር ማድረግ አያውቁምና” ይላል ይሖዋ።’
-