ኢሳይያስ 28:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ጎልታ ለምትታየው* ለኤፍሬም+ ሰካራሞች አክሊል* ወዮላት!ይህች የምታምር ጌጥ በወይን ጠጅ የተሸነፉ ሰዎች በሚኖሩበትለም ሸለቆ አናት ላይ የምትገኝ የምትጠወልግ አበባ ናት። አሞጽ 6:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በትላልቅ ጽዋዎች የወይን ጠጅ ሞልተው ይጠጣሉ፤+ምርጥ የሆኑ ዘይቶችም ይቀባሉ። በዮሴፍ ላይ ስለደረሰው መቅሰፍት ግን ግድ የላቸውም።+
28 ጎልታ ለምትታየው* ለኤፍሬም+ ሰካራሞች አክሊል* ወዮላት!ይህች የምታምር ጌጥ በወይን ጠጅ የተሸነፉ ሰዎች በሚኖሩበትለም ሸለቆ አናት ላይ የምትገኝ የምትጠወልግ አበባ ናት።