አሞጽ 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ፈጣኑ ሰው የሚሸሽበት ቦታ አያገኝም፤+ብርቱ የሆነው ሰው ኃይሉን ይዞ አይቀጥልም፤ተዋጊውም ሕይወቱን* አያድንም።