ኤርምያስ 23:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 “እኔ እንዳላየው በስውር ቦታ መሸሸግ የሚችል ሰው ይኖራል?”+ ይላል ይሖዋ። “ሰማያትንና ምድርን የሞላሁት እኔ አይደለሁም?”+ ይላል ይሖዋ።