ሆሴዕ 4:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከዚህም የተነሳ ምድሪቱ ታዝናለች፤+በእሷም ላይ የሚኖሩ ሁሉ ይመነምናሉ፤የዱር እንስሳትና የሰማይ ወፎችየባሕር ዓሣዎችም እንኳ ሳይቀሩ ይጠፋሉ።