ሆሴዕ 2:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እናታቸው አመንዝራለችና።*+ እነሱን የፀነሰችው ሴት አሳፋሪ ድርጊት ፈጽማለች፤+‘አጥብቀው የሚወዱኝን፣ደግሞም ምግቤንና ውኃዬን፣የሱፍ ልብሴንና በፍታዬን እንዲሁም ዘይቴንና መጠጤን የሚሰጡኝን ተከትዬ እሄዳለሁ’ ብላለችና።+ ሆሴዕ 9:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “እስራኤል ሆይ፣ ሐሴት አታድርግ፤+እንደ ሌሎቹ ሕዝቦች ደስ አይበልህ። ምንዝር በመፈጸም* ከአምላክህ ርቀሃልና።+ በየእህል አውድማ ላይ ለዝሙት አዳሪ የሚከፈለውን ደሞዝ ወደኸዋል።+
5 እናታቸው አመንዝራለችና።*+ እነሱን የፀነሰችው ሴት አሳፋሪ ድርጊት ፈጽማለች፤+‘አጥብቀው የሚወዱኝን፣ደግሞም ምግቤንና ውኃዬን፣የሱፍ ልብሴንና በፍታዬን እንዲሁም ዘይቴንና መጠጤን የሚሰጡኝን ተከትዬ እሄዳለሁ’ ብላለችና።+
9 “እስራኤል ሆይ፣ ሐሴት አታድርግ፤+እንደ ሌሎቹ ሕዝቦች ደስ አይበልህ። ምንዝር በመፈጸም* ከአምላክህ ርቀሃልና።+ በየእህል አውድማ ላይ ለዝሙት አዳሪ የሚከፈለውን ደሞዝ ወደኸዋል።+