ኢሳይያስ 22:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከሉዓላዊው ጌታ፣ ከሠራዊት ጌታ ከይሖዋ ዘንድበራእይ ሸለቆግራ የመጋባት፣ የሽንፈትና የመደናገጥ ቀን ሆኗልና።+ ቅጥሩ ይፈርሳል፤+ወደ ተራራውም ይጮኻሉ።*