-
ዘዳግም 28:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ትወልዳለህ፤ ሆኖም በምርኮ ስለሚወሰዱ የአንተ አይሆኑም።+
-
-
ኢሳይያስ 39:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ‘ከአንተ ከሚወለዱት ከገዛ ልጆችህ መካከልም አንዳንዶቹ ይወሰዳሉ፤ በባቢሎን ንጉሥ ቤተ መንግሥትም ባለሥልጣናት ይሆናሉ።’”+
-