-
ዘካርያስ 9:9, 10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ እጅግ ሐሴት አድርጊ።
የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ሆይ፣ በድል አድራጊነት ጩኺ።
እነሆ፣ ንጉሥሽ ወደ አንቺ ይመጣል።+
10 የጦር ሠረገላውን ከኤፍሬም፣
ፈረሱንም ከኢየሩሳሌም እወስዳለሁ።
የጦርነቱ ቀስት ይወሰዳል።
-