ኢሳይያስ 33:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 አንተ ሳትጠፋ የምታጠፋ፣+ክህደት ሳይፈጸምብህ ክህደት የምትፈጽም ወዮልህ! ማጥፋትህን እንዳጠናቀክ አንተም ትጠፋለህ።+ ክህደት መፈጸምህን እንዳበቃህ ትካዳለህ።
33 አንተ ሳትጠፋ የምታጠፋ፣+ክህደት ሳይፈጸምብህ ክህደት የምትፈጽም ወዮልህ! ማጥፋትህን እንዳጠናቀክ አንተም ትጠፋለህ።+ ክህደት መፈጸምህን እንዳበቃህ ትካዳለህ።