ዘፍጥረት 10:9-11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እሱም ይሖዋን የሚቃወም ኃያል አዳኝ ሆነ። በዚህም የተነሳ “እንደ ናምሩድ ያለ ይሖዋን የሚቃወም ኃያል አዳኝ” ይባል ነበር። 10 የግዛቱ መጀመሪያም* በሰናኦር+ ምድር የሚገኙት ባቤል፣+ ኤሬክ፣+ አካድ እና ካልኔ ነበሩ። 11 ከዚያ ምድር ተነስቶም ወደ አሦር+ በመሄድ ነነዌን፣+ ረሆቦትኢርን እና ካላህን ቆረቆረ፤
9 እሱም ይሖዋን የሚቃወም ኃያል አዳኝ ሆነ። በዚህም የተነሳ “እንደ ናምሩድ ያለ ይሖዋን የሚቃወም ኃያል አዳኝ” ይባል ነበር። 10 የግዛቱ መጀመሪያም* በሰናኦር+ ምድር የሚገኙት ባቤል፣+ ኤሬክ፣+ አካድ እና ካልኔ ነበሩ። 11 ከዚያ ምድር ተነስቶም ወደ አሦር+ በመሄድ ነነዌን፣+ ረሆቦትኢርን እና ካላህን ቆረቆረ፤