-
ሶፎንያስ 2:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በልቧ ‘እኔ ብቻ ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም’ ስትል የነበረችው
ያለስጋት የተቀመጠችው ኩሩዋ ከተማ ይህች ናት።
ምንኛ አስፈሪ ቦታ ሆነች!
የዱር እንስሳት የሚተኙባት ስፍራ ሆናለች።
በእሷ በኩል የሚያልፍ ሁሉ ያፏጫል፤ ራሱንም ይነቀንቃል።”+
-