ናሆም 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ነነዌ ከተቆረቆረችበት+ ጊዜ አንስቶ እንደ ውኃ ኩሬ ነበረች፤አሁን ግን እነሱ ይሸሻሉ። አንዳንዶች “ቁሙ! ቁሙ!” ብለው ይጮኻሉ። ሆኖም ወደ ኋላ የሚዞር የለም።+
8 ነነዌ ከተቆረቆረችበት+ ጊዜ አንስቶ እንደ ውኃ ኩሬ ነበረች፤አሁን ግን እነሱ ይሸሻሉ። አንዳንዶች “ቁሙ! ቁሙ!” ብለው ይጮኻሉ። ሆኖም ወደ ኋላ የሚዞር የለም።+