ኢሳይያስ 14:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የሚያዩህ አተኩረው ይመለከቱሃል፤በሚገባም ይመረምሩሃል፤ እንዲህም ይላሉ፦‘ምድርን ሲያንቀጠቅጥ፣መንግሥታትንም ሲያናውጥ የነበረው ይህ ሰው አይደለም?+17 ሰው የሚኖርበትን ምድር፣ ምድረ በዳ ያደረገው፣ከተሞቹንም የገለበጠው፣+እስረኞቹንም ወደ ቤታቸው እንዳይመለሱ የከለከለው እሱ አይደለም?’+
16 የሚያዩህ አተኩረው ይመለከቱሃል፤በሚገባም ይመረምሩሃል፤ እንዲህም ይላሉ፦‘ምድርን ሲያንቀጠቅጥ፣መንግሥታትንም ሲያናውጥ የነበረው ይህ ሰው አይደለም?+17 ሰው የሚኖርበትን ምድር፣ ምድረ በዳ ያደረገው፣ከተሞቹንም የገለበጠው፣+እስረኞቹንም ወደ ቤታቸው እንዳይመለሱ የከለከለው እሱ አይደለም?’+