-
መዝሙር 119:120አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
120 አንተን እጅግ ከመፍራቴ የተነሳ ሰውነቴ* ይንቀጠቀጣል፤
ፍርዶችህን እፈራለሁ።
-
-
ኤርምያስ 23:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ነቢያቱን በተመለከተ፣
ልቤ በውስጤ ተሰብሯል።
አጥንቶቼ ሁሉ እየተንቀጠቀጡ ነው።
ከይሖዋና ከቅዱስ ቃሉ የተነሳ
እንደሰከረ ሰውና
የወይን ጠጅ እንዳሸነፈው ሰው ሆንኩ።
-