-
2 ነገሥት 25:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የሴዴቅያስን ወንዶች ልጆች ዓይኑ እያየ አረዷቸው፤ ከዚያም ናቡከደነጾር የሴዴቅያስን ዓይን አሳወረ፤ በመዳብ የእግር ብረት አስሮም ወደ ባቢሎን ወሰደው።+
-
-
ኤርምያስ 39:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 የባቢሎን ንጉሥ በሪብላ የሴዴቅያስን ወንዶች ልጆች ዓይኑ እያየ አሳረዳቸው፤ በተጨማሪም የባቢሎን ንጉሥ የይሁዳን ታላላቅ ሰዎች ሁሉ አሳረደ።+
-