-
1 ዜና መዋዕል 3:17-19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 የእስረኛው የኢኮንያን ወንዶች ልጆች ሰላትያል፣ 18 ማልኪራም፣ ፐዳያህ፣ ሸናጻር፣ የቃምያህ፣ ሆሻማ እና ነዳብያህ ነበሩ። 19 የፐዳያህ ወንዶች ልጆች ዘሩባቤል+ እና ሺምአይ ነበሩ፤ የዘሩባቤል ወንዶች ልጆችም መሹላም እና ሃናንያህ ነበሩ (ሸሎሚትም እህታቸው ነበረች)፤
-