-
ኤርምያስ 30:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ከእነሱም የምስጋናና የሳቅ ድምፅ ይሰማል።+
-
-
ኤርምያስ 31:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 አሁንም መልሼ እገነባሻለሁ፤ አንቺም ዳግመኛ ትገነቢያለሽ።+
-
-
ኤርምያስ 31:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 “እነሆ፣ በእስራኤል ቤትና በይሁዳ ቤት የሰውን ዘርና የከብትን ዘር የምዘራበት ጊዜ ይመጣል” ይላል ይሖዋ።+
-