ኢሳይያስ 35:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በጭንቀት የተዋጠ ልብ ላላቸው እንዲህ በሏቸው፦ “በርቱ፤ አትፍሩ። እነሆ፣ አምላካችሁ ሊበቀል ይመጣል፤አምላክ ብድራት ሊከፍል ይመጣል።+ እሱ መጥቶ ያድናችኋል።”+ ሐጌ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “‘አሁን ግን ዘሩባቤል፣ በርታ’ ይላል ይሖዋ፤ ‘የየሆጼዴቅ ልጅ ሊቀ ካህናቱ ኢያሱ፣ አንተም በርታ።’ “‘እናንተም የምድሪቱ ሕዝብ ሁሉ፣ በርቱና ሥሩ’+ ይላል ይሖዋ። “‘እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና’+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።
4 በጭንቀት የተዋጠ ልብ ላላቸው እንዲህ በሏቸው፦ “በርቱ፤ አትፍሩ። እነሆ፣ አምላካችሁ ሊበቀል ይመጣል፤አምላክ ብድራት ሊከፍል ይመጣል።+ እሱ መጥቶ ያድናችኋል።”+
4 “‘አሁን ግን ዘሩባቤል፣ በርታ’ ይላል ይሖዋ፤ ‘የየሆጼዴቅ ልጅ ሊቀ ካህናቱ ኢያሱ፣ አንተም በርታ።’ “‘እናንተም የምድሪቱ ሕዝብ ሁሉ፣ በርቱና ሥሩ’+ ይላል ይሖዋ። “‘እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና’+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።