ሐጌ 2:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በጎተራ* ውስጥ የቀረ ዘር አሁንም አለ?+ የወይን ተክሉ፣ በለሱ፣ ሮማኑና የወይራ ዛፉ እስካሁን ድረስ ፍሬ አላፈሩም። ከዚህ ቀን ጀምሮ እባርካችኋለሁ።’”+
19 በጎተራ* ውስጥ የቀረ ዘር አሁንም አለ?+ የወይን ተክሉ፣ በለሱ፣ ሮማኑና የወይራ ዛፉ እስካሁን ድረስ ፍሬ አላፈሩም። ከዚህ ቀን ጀምሮ እባርካችኋለሁ።’”+