-
ኢዩኤል 2:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ያን ጊዜ ይሖዋ ለምድሩ ይቀናል፤
ለሕዝቡም ይራራል።+
-
-
ዘካርያስ 8:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ለጽዮን በታላቅ ቅንዓት እቀናለሁ፤+ ደግሞም በታላቅ ቁጣ ለእሷ እቀናለሁ።’”
-