-
ሕዝቅኤል 28:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ታላቅ በደል በመፈጸምና በንግድ ሥራ በማጭበርበር መቅደሶችህን አረከስክ።
እኔም ከመካከልህ እሳት እንዲወጣ አደርጋለሁ፤ እሳቱም ይበላሃል።+
በሚያዩህ ሁሉ ፊት በምድር ላይ አመድ አደርግሃለሁ።