-
ሚክያስ 5:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እጅህ ከባላጋራዎችህ በላይ ከፍ ከፍ ትላለች፤
ጠላቶችህም ሁሉ ይወገዳሉ።”
-
-
ዘካርያስ 10:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እነሱም በጦርነት ጊዜ፣
በመንገድ ላይ ያለን ጭቃ እንደሚረግጡ ተዋጊዎች ይሆናሉ።
-