-
ኢሳይያስ 62:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በይሖዋ እጅ የውበት ዘውድ፣
በአምላክሽ መዳፍ የንጉሥ ጥምጥም ትሆኛለሽ።
-
-
ሶፎንያስ 3:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 በዚያን ጊዜ መልሼ አመጣችኋለሁ፤
አዎ፣ በዚያን ጊዜ እሰበስባችኋለሁ።
-