ኢሳይያስ 19:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በግብፅ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+ እነሆ፣ ይሖዋ በፈጣን ደመና እየጋለበ ወደ ግብፅ እየመጣ ነው። የግብፅ ከንቱ አማልክት በእሱ ፊት ይንቀጠቀጣሉ፤+የግብፅም ልብ በውስጧ ይቀልጣል። ሕዝቅኤል 30:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘አስጸያፊ የሆኑትንም ጣዖቶች* አጠፋለሁ፤ ከንቱ የሆኑትንም የኖፍ*+ አማልክት አስወግዳለሁ። ከእንግዲህ ከግብፅ ምድር የሚወጣ ገዢ* አይኖርም፤ በግብፅም ምድር ፍርሃት እሰዳለሁ።+
19 በግብፅ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+ እነሆ፣ ይሖዋ በፈጣን ደመና እየጋለበ ወደ ግብፅ እየመጣ ነው። የግብፅ ከንቱ አማልክት በእሱ ፊት ይንቀጠቀጣሉ፤+የግብፅም ልብ በውስጧ ይቀልጣል።
13 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘አስጸያፊ የሆኑትንም ጣዖቶች* አጠፋለሁ፤ ከንቱ የሆኑትንም የኖፍ*+ አማልክት አስወግዳለሁ። ከእንግዲህ ከግብፅ ምድር የሚወጣ ገዢ* አይኖርም፤ በግብፅም ምድር ፍርሃት እሰዳለሁ።+