ኢሳይያስ 13:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እነሆ፣ የይሖዋ ቀን ምድሪቱን አስፈሪ ቦታ ለማድረግናበምድሪቱ ላይ ያሉትን ኃጢአተኞች ለማጥፋትበንዴትና በታላቅ ቁጣጨካኝ ሆኖ እየመጣ ነው።+ 10 የሰማያት ከዋክብትና የኅብረ ከዋክብት ስብስቦቻቸው*+ብርሃን አይሰጡም፤ፀሐይ ስትወጣ ትጨልማለች፤ጨረቃም ብርሃኗን አትሰጥም። አሞጽ 5:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ‘የይሖዋን ቀን ለሚናፍቁ ወዮላቸው!+ የይሖዋ ቀን ለእናንተ ምን ያመጣ ይሆን?+ ያ ቀን ጨለማ እንጂ ብርሃን አይሆንም።+
9 እነሆ፣ የይሖዋ ቀን ምድሪቱን አስፈሪ ቦታ ለማድረግናበምድሪቱ ላይ ያሉትን ኃጢአተኞች ለማጥፋትበንዴትና በታላቅ ቁጣጨካኝ ሆኖ እየመጣ ነው።+ 10 የሰማያት ከዋክብትና የኅብረ ከዋክብት ስብስቦቻቸው*+ብርሃን አይሰጡም፤ፀሐይ ስትወጣ ትጨልማለች፤ጨረቃም ብርሃኗን አትሰጥም።