2 ነገሥት 19:34, 35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 “ስለ እኔና+ ስለ አገልጋዬ ስለ ዳዊት ስል+ይህችን ከተማ እጠብቃታለሁ፤+ ደግሞም አድናታለሁ።”’” 35 በዚያም ሌሊት የይሖዋ መልአክ ወጥቶ በአሦራውያን ሰፈር የነበሩትን 185,000 ሰዎች ገደለ።+ ሰዎችም በማለዳ ሲነሱ ሬሳውን አዩ።+ ኢዩኤል 3:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ብሔራትን ሁሉ ሰብስቤወደ ኢዮሳፍጥ* ሸለቆ* አወርዳቸዋለሁ። ለሕዝቤና ርስቴ ለሆነው ለእስራኤል ስልበዚያ ከእነሱ ጋር እፋረዳለሁ፤+በብሔራት መካከል በትነዋቸዋልና፤ደግሞም ምድሬን ተከፋፍለዋታል።+
34 “ስለ እኔና+ ስለ አገልጋዬ ስለ ዳዊት ስል+ይህችን ከተማ እጠብቃታለሁ፤+ ደግሞም አድናታለሁ።”’” 35 በዚያም ሌሊት የይሖዋ መልአክ ወጥቶ በአሦራውያን ሰፈር የነበሩትን 185,000 ሰዎች ገደለ።+ ሰዎችም በማለዳ ሲነሱ ሬሳውን አዩ።+
2 ብሔራትን ሁሉ ሰብስቤወደ ኢዮሳፍጥ* ሸለቆ* አወርዳቸዋለሁ። ለሕዝቤና ርስቴ ለሆነው ለእስራኤል ስልበዚያ ከእነሱ ጋር እፋረዳለሁ፤+በብሔራት መካከል በትነዋቸዋልና፤ደግሞም ምድሬን ተከፋፍለዋታል።+