-
2 ዜና መዋዕል 14:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 አሳና ከእሱ ጋር ያለው ሕዝብም እስከ ጌራራ+ ድረስ አሳደዷቸው፤ ኢትዮጵያውያኑም ፈጽመው እስኪጠፉ ድረስ ተመተው ወደቁ፤ በይሖዋና በሠራዊቱ ተደምስሰው ነበርና። በኋላም የይሁዳ ሰዎች እጅግ ብዙ ምርኮ ወሰዱ።
-
-
2 ዜና መዋዕል 20:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 በመሆኑም ኢዮሳፍጥና ሕዝቡ ከእነሱ ላይ ምርኮ ለመውሰድ መጡ፤ በእነሱም መካከል እጅግ ብዙ ዕቃ፣ ልብስና ውድ ነገሮች አገኙ፤ መሸከም እስኪያቅታቸው ድረስ ብዙ ነገር ገፈፏቸው።+ ከብዛቱ የተነሳ ለሦስት ቀን ያህል ምርኮ ሲሰበስቡ ቆዩ።
-