የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕዝራ 9:6, 7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 እንዲህም አልኩ፦ “አቤቱ አምላኬ ሆይ፣ ፊቴን ወደ አንተ ቀና ማድረግ አሳፈረኝ፤ አሸማቀቀኝ፤ ምክንያቱም አምላኬ ሆይ፣ የፈጸምናቸው ስህተቶች በአናታችን ላይ ተቆልለዋል፤ በደላችንም ከመብዛቱ የተነሳ እስከ ሰማይ ደርሷል።+ 7 ከአባቶቻችን ዘመን አንስቶ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ የፈጸምነው በደል ታላቅ ነው፤+ በሠራናቸውም ስህተቶች የተነሳ ይኸው ዛሬ እንደሚታየው እኛም ሆንን ነገሥታታችንና ካህናታችን በሌሎች አገሮች ነገሥታት እጅ ወድቀን ለሰይፍ፣+ ለምርኮ፣+ ለብዝበዛና+ ለውርደት ተዳርገናል።+

  • ኢሳይያስ 1:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ታጠቡ፤ ራሳችሁንም አንጹ፤+

      ክፉ ሥራችሁን ከፊቴ አስወግዱ፤

      መጥፎ ድርጊት መፈጸማችሁን አቁሙ።+

  • ኢሳይያስ 55:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ሆሴዕ 14:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14  “እስራኤል ሆይ፣ በበደልህ ስለተሰናከልክ

      ወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ተመለስ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ