-
ኢሳይያስ 34:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እሳቱ በሌሊትም ሆነ በቀን አይጠፋም፤
ጭሷም ለዘላለም ይወጣል።
ከትውልድ እስከ ትውልድም እንደወደመች ትቀራለች፤
ለዘላለም ማንም በእሷ አያልፍም።+
-
-
ኢሳይያስ 34:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በማይደፈሩ ማማዎቿ ላይ እሾህ፣
በምሽጎቿም ላይ ሳማና ኩርንችት ይበቅላል።
የቀበሮዎች ማደሪያ፣+
የሰጎኖችም መኖሪያ ትሆናለች።
-