የሐዋርያት ሥራ 20:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ደግሞም የሚጠቅማችሁን ማንኛውንም ነገር ከመንገርም ሆነ በአደባባይና+ ከቤት ወደ ቤት+ ከማስተማር ወደኋላ ብዬ አላውቅም። 1 ዮሐንስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በእርግጥም ትእዛዙ ይህ ነው፦ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንድናምንና+ እሱ ባዘዘን መሠረት እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ነው።+