-
ማርቆስ 10:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ጴጥሮስም “እነሆ፣ እኛ ሁሉን ትተን ተከትለንሃል” አለው።+
-
-
ሉቃስ 18:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ጴጥሮስ ግን “እነሆ፣ እኛ ያለንን ነገር ትተን ተከትለንሃል” አለ።+
-