-
ማርቆስ 1:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ፣ ምሽት ላይ ሰዎች የታመሙትንና በአጋንንት የተያዙትን ሁሉ ወደ እሱ ያመጡ ጀመር፤+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 5:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 በተጨማሪም በኢየሩሳሌም ዙሪያ ከሚገኙ ከተሞች ብዙ ሰዎች ሕመምተኞችንና በርኩሳን መናፍስት የሚሠቃዩ ሰዎችን ተሸክመው መምጣታቸውን ቀጠሉ፤ የመጡትም ሁሉ ይፈወሱ ነበር።
-