-
ማቴዎስ 17:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “ጌታ ሆይ፣ ለልጄ ምሕረት አድርግለት፤ የሚጥል በሽታ ስላለበት በጠና ታሟል። አንዴ እሳት ውስጥ አንዴ ደግሞ ውኃ ውስጥ ይወድቃል።+