ሉቃስ 11:2-4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በመሆኑም እንዲህ አላቸው፦ “በምትጸልዩበት ጊዜ ሁሉ እንዲህ በሉ፦ ‘አባት ሆይ፣ ስምህ ይቀደስ።*+ መንግሥትህ ይምጣ።+ 3 የዕለቱን ምግባችንን* ለዕለቱ የሚያስፈልገንን ያህል ስጠን።+ 4 እኛ የበደሉንን* ሁሉ ይቅር ስለምንል+ ኃጢአታችንን ይቅር በለን፤+ ወደ ፈተናም አታግባን።’”+
2 በመሆኑም እንዲህ አላቸው፦ “በምትጸልዩበት ጊዜ ሁሉ እንዲህ በሉ፦ ‘አባት ሆይ፣ ስምህ ይቀደስ።*+ መንግሥትህ ይምጣ።+ 3 የዕለቱን ምግባችንን* ለዕለቱ የሚያስፈልገንን ያህል ስጠን።+ 4 እኛ የበደሉንን* ሁሉ ይቅር ስለምንል+ ኃጢአታችንን ይቅር በለን፤+ ወደ ፈተናም አታግባን።’”+