-
ማቴዎስ 26:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 እንደገናም ሄዶ ለሁለተኛ ጊዜ “አባቴ ሆይ፣ የሚቻል ከሆነ ይህ ጽዋ ሳልጠጣው ይለፍ። ካልሆነ ግን የአንተ ፈቃድ ይፈጸም”+ ሲል ጸለየ።
-
-
1 ጢሞቴዎስ 2:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 የእሱ ፈቃድ ሁሉም ዓይነት ሰዎች እንዲድኑና+ የእውነትን ትክክለኛ እውቀት እንዲያገኙ ነው።
-