መዝሙር 37:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለጥቂት ጊዜ ነው እንጂ ክፉዎች አይኖሩም፤+በቀድሞ ቦታቸው ትፈልጋቸዋለህ፤እነሱ ግን በዚያ አይገኙም።+ ሉቃስ 23:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 እሱም “እውነት እልሃለሁ ዛሬ፣ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ” አለው።+ የሐዋርያት ሥራ 24:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ