መዝሙር 37:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 በአንድ ወቅት ወጣት ነበርኩ፤ አሁን ግን አርጅቻለሁ፤ይሁንና ጻድቅ ሰው ሲጣል፣+ልጆቹም ምግብ* ሲለምኑ አላየሁም።+ ምሳሌ 30:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ውሸትንና ሐሰትን ከእኔ አርቅ።+ ድሃም ሆነ ባለጸጋ አታድርገኝ። ብቻ የሚያስፈልገኝን ቀለብ አታሳጣኝ፤+ ማቴዎስ 6:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ጢሞቴዎስ 6:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
8 ውሸትንና ሐሰትን ከእኔ አርቅ።+ ድሃም ሆነ ባለጸጋ አታድርገኝ። ብቻ የሚያስፈልገኝን ቀለብ አታሳጣኝ፤+ ማቴዎስ 6:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ጢሞቴዎስ 6:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ