-
ማቴዎስ 18:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ከዚያም ጴጥሮስ ወደ ኢየሱስ ቀርቦ “ጌታ ሆይ፣ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ይቅር ልበለው? እስከ ሰባት ጊዜ ይቅር ልበለው?” አለው።
-
-
ማርቆስ 11:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 በሰማያት ያለው አባታችሁ በደላችሁን ይቅር እንዲላችሁ እናንተም ለመጸለይ በምትቆሙበት ጊዜ በማንም ሰው ላይ ያላችሁን ቅሬታ ሁሉ ይቅር በሉ።”+
-