-
ኢሳይያስ 58:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እኔ የመረጥኩት ጾም እንዲህ ሊሆን ይገባል?
ሰው ራሱን* የሚያጎሳቁልበት፣
እንደ እንግጫ ራሱን የሚደፋበት፣
መኝታውን በማቅና በአመድ ላይ የሚያነጥፍበት ቀን መሆን አለበት?
እናንተ ጾም የምትሉት፣ ይሖዋንም ደስ የሚያሰኝ ቀን ብላችሁ የምትጠሩት ይህን ነው?
-
-
ሉቃስ 18:11, 12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ፈሪሳዊው ቆሞ በልቡ እንዲህ ሲል ይጸልይ ጀመር፦ ‘አምላክ ሆይ፣ እንደ ሌላው ሰው ቀማኛ፣ ዓመፀኛ፣ አመንዝራ፣ በተለይ ደግሞ እንደዚህ ቀረጥ ሰብሳቢ ስላልሆንኩ አመሰግንሃለሁ። 12 በሳምንት ሁለቴ እጾማለሁ፤ ከማገኘውም ነገር ሁሉ አሥራት እሰጣለሁ።’+
-