-
ዮሐንስ 14:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በተጨማሪም አብ በወልድ አማካኝነት እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።+
-
-
1 ዮሐንስ 3:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 እንዲሁም ትእዛዛቱን ስለምንጠብቅና በፊቱ ደስ የሚያሰኙትን ነገሮች ስለምናደርግ የምንጠይቀውን ሁሉ ከእሱ እንቀበላለን።+
-